ስለ እኛ
የቤት እቃዎችን ለሚወዱ ሰዎች ምርጥ ቦታ ነው
Super SGS ፈርኒቸር ላለፉት አስርት አመታት በ ፈርኒቸር ስራ ላይ አንቱታን ያተረፈ ነው፡፡ Super SGS ፈርኒቸር ደምበኞች ሚመኙትን እና ሚያልሙትን መልካም ገፅታ የተላበሰ ቤት በ ፈርኒቸሮቻችን በ ማስዋብ ህልሞትን እውን እናደርጋለን፡፡ሚፈልጉት ሳሎን ሚያስውቡ ሶፋዎች፣ጠረንጴዛዎች ፣ወንበሮች ነው ወይስ ኩሽናዎን ሚያስውቡ ጠረንጴዛዎች ወይስ ምኝታ ቤት ሚያስውቡ አልጋዎች እና ቁም ሳጥኖች; አታስቡ ሁሉም እኛ ጋር በ ሰፊ አማራጭ አለ፡፡
Super SGS ፈርኒቸር የእርስዎ ፈርኒቸር የሚከተሉትን ስታይል እና ማንነትዎን ያሳያል ብለን እናምናለን ለዛም ነው በጣም ሰፊ የሆኑ የ ፈርኒቸር ምርቶች አማራጭ በማቅረብ ማንነትዎን እንዲገልፁ ለመርዳት ተግተን ምንሰራው፡፡
የ እኛ ፈርኒቸር ባለሙያዎች የ አመታት ልምድ በ ዘርፉ ያካበቱ ሲሆን ለ ደምበኞች ጥራት ያለው አገልግሎት ለማቅረብ ተግተን እንሰራለን፡፡ እኛ ፈርኒቸር ምቹ እና ስታይሊሽ መሆን አለበት ብለን እናምናለን እናም ይህን ያገናዘቡ በርካታ የ ፈርኒቸር ምርቶችን ምናቀርበው፡፡




